3 - ጾመ ድጓ ዘቅዱስ ያሪድ [ ዘምኵራብ ]

 

ጾመ ድጓ ዘምኵራብ [[ ዘሰንበት ]]

 
1 - ዋዜማ በ፩ ዘሰንበት = በዕለተ ሰንበት ቦአ ኢየሱስ 35 - እስመ ለዓለም (ጺሪ) = ቦአ ቅፍርናሆም
2 - ዓዲ ዋዜማ በ፩ = ርእዩ ዘገብረ እግዚእነ 36 - እስመ ለዓለም (ሪ) = ይቤሎሙ ኢየሱስ
3 - ለእግዚ .ምድ .በምልዓበ፭ = ቦአ ኢየሱስ ምኵራበ አይሁድ 37 - በዓራራይ (ህ) = ይቤሎሙ ኢየሱስ
4 - እግዚ . ነግሠ = ቦአ ኢየሱስ 38 - እስመ ለዓለም = ሕይወተ ኮነ
5 - እግዚኦ ጸራሕኩ በ፭ = በሰንበት ገሠፃ ለባሕር 39 - እስመ ለዓለም = ቦአ ኢየሱስ
6 - ይትባረክ - በሰንበት ቦአ ኢየሱስ 40 - በዓራራይ = ቦአ ኢየሱስ
7 - ግዕዝ ይትባረክ -= ተፋቀሩ ጽፉቀ 41 - እስመ ለዓለም (ል) = እስመ ውስተ እዴሁ
8 - ፫ት ( ሶበ ይትነሣእ ) ቤት = በሰንበት ቦአ ምኵራቦሙ 42 - እስመ ለዓለም (ቱ) = በሰንበት ዓርገ ሐመረ
9 - ፫ት 43 - እስመ ለዓለም = ሠራዓ ሰንበተ ለዕረፍት
10 - ዓዲ= እስመ ገብረ ሕይወተ 44 - እስመ ለዓለም = ይቤልዎ አይሁድ
11- እስመ (አልቦ ነገር) ቤት=በሰንበት ምህሮሙ ወይቤሎሙ 45 - እስመ ለዓለም = ያከብርዋ ለሰንበት
12 - ፫ት (ጊዜ ገቢር ) ቤት = አልቦ ዘይከውን ዘኢያእመረ 46 - እስ . ለዓ . = አክብርዋ ወአልዕልዋ
13 - ሰላም በ፩ (ሚ) ቤት =መርሐ ጽድቅ ወሰላም 47 - እስ . ለዓ (ቁ) = በሰንበት ምህሮሙ
14 - ሰላም በ፪. (ዲ) ቤት= ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአይሁድ 48 - እስ . ለዓ (ጺራ) = ይትገዓዝዎ አይሁድ
15 - ሰላም በ፩ (ዝ) ቤት = ስብሐት ለእግዚአብሔር 49 - እስ . ለዓ . ዘዓራራይ (ቁራ) = ቀደሳ ወአክበራ
16 -ሰላም በ፪ (ሕ) ቤት =ቦአ ኢየሱስ ምኵራቦሙ ለአይሁድ 50 - እስ . ለዓ (ና) = ኖትያት ነቢያት
17 - በ፪ (ብ ) ቤት = በሰንበት ዓርገ ሐመረ 51 - እስ . ለዓ = ኵሉ ነባሪ ወቀናዪ
18 - መዝሙር (ር) ቤት በ፭ =ቦአ ኢየሱስ ምኵራበ አይሁድ 52 - እስ . ለዓ = ይቤሎሙ ኢየሱስ
19 - ዘአምላኪየ =በሰንበት ምህሮሙ 53 - እስ . ለዓ = ይቤሎሙ ኢየሱስ
20 - ፬ት (ሥረዩ) = ዓርገ ሐመረ 54 - እስ . ለዓ = በሰንበት ምህሮሙ ወይቤሎሙ
21 - ፬ት ( በመስቀልከ ) . ቤት = ወእምዝ ኃለፉ 55 - እስ . ለዓ = ንጉሠ ነገሥት
22 - ፬ት ( አምላከ አዳም ) . ቤት = ቦአ ኢየሱስ 56 - አቡን በ፪ (ሕ) ቤት = ቦአ ኢየሱስ
23 - ፬ት ካልዕ = እግዚአ ለሰንበት 57 - ፫ት (ነያ) ቤት =እግዚአብሔር እስመ መሐሪ ወመስተሣህል
24 - ፬ት ሣልስ = ቦአ ምኵራቦሙ 58 - ከርሡ ሰሌዳ ቤት = ሠራዓ ሰንበተ
25 - ዓራራት = ለሰማይ አቅዲሙ ፈጠሮ 59 - ኢትርሐቁ ቤት = በሰንበት ቦአ ምኵራቦሙ ለአይሁድ
26 - ፬ት ዓቢይ እግዚአብሔር (ሀቡ) ቤት = ቦአ ኢየሱስ 60 - ይትበደር ቤት = በሰንበት ቦአ
27 - ኮከብ መርሖሙ ቤት= እግዚአ ለሰንበት 61 - ዓዲ = ቦአ ኢየሱስ
28 - አምላከ አዳም ቤት = ቦአ ኢየሱስ 62 - ሰላም = ሰንበተ አክብሩ
29 - ዕዝል = ይትነሥኡ ነፋሳት 63 - ዓዲ ሰላም = ሰንበተ ሠራዕከ
30 - ዓዲ = ውእቱ እግዚአ ለሰንበት 64 - ዘሠርክ ፫ት = ወገበርከ ወርኃ በዕድሜሁ
31 - ይእዜ ትሥዕሮ = በሰንበት ዓርገ ሐመረ 65 - ሰላም (ድ) ቤት =እስመ ዘእንበሌከ ባዕድ አምላክ
32 - ማኅሌት = ቦአ ምኵራቦሙ  
33 - ስብሐተ ነግህ = ቦአ ኢየሱስ  
34 - እስመ ለዓለም (ጉ) = ወይቤልዎ ዓይ ውእቱ ዝንቱ  
   

2 = ጾመ ድጓ ዘምኵራብ [[ ዘሰኑይ ]]

 
1 - ዕዝል ዘሰኑይ = ክርስቶስ ብነ ፀወንነ 17 - አቡን በ፪ (ኒ) . ቤት = ወብፁዕሰ ዘኮነ ኬንያ
2 - ማኅሌት = አንቀፀ መድኃኒት 18 - በዓራራይ = አምላኪየ አምላኪየ
3 - ስብሐተ ነግህ = ዝየ አኃድር 19 - ቅንዋት = ፈያታዊ ዘየማን መኑ መሐረከ
4 - እስ . ለዓ . (ቁራ) = በሀ ንበላ ለቤተ ክርስቲያን 20- ፫ት (ሶፍያ ) ቤት = ጾም ልጓም ፍሪሃ ጥዑም
5 - ቅንዋት = በደሙ ቤዘዋ 21 - ሰላም = ነጽር ላዕሌነ አቡነ
6 - አቡን በ፪ (ኒ) ቤት =እግዚአብሔር የሀበኒ ልሳነ ጥበብ 22 - አርያም = .ዘ፱ቱ ሰዓት. = ስማዕ ጸሎቶሙ
7 - ፫ት (ሶፍያ) ቤት = ነያ ሠናይት 23 - አቡን በ፪ ( ኒ ) ቤት = ከመ ሶበ ወርቅ
8 - ዘምሩ . ቤት . = ተወከፍ እግዚኦ ጸሎተነ 24 - ፬ት ዓራራት ቤት ትባርኮ ነፍስየ=ለክርስቶስ ይደሉ ስብሐት
9 - ሰላም (ና) = ሀገረ ክርስቶስ 25 - ቅንዋት = ፈያታዊ ርዕዮ
10 - አርያም =ዘ፫ቱ ሰዓት.= ( ፀወ ) ቤት = እስመ ብርሃን ትዕዛዝከ
26 - ፫ት ሶፍያ ቤት እግዚአብሔር አምላከ መድኃኒትየ = ስማዕ ጸሎትነ
11 - አቡን በ፪ (ሥረዩ) = እስመ ጽልመትኒ ኢይጸልም 27 - ሰላም (ጺራ) = ተገኃሥ እምኩይ
12 - ፬ት ዓራራት ቤት = በብርሃንከ ንርዓይ ብርሃነ 28 - ግዕዝ . ሰላም (ቁ) = ተገኃሥ እምኩይ
13 - ቅንዋት = ፈያታዊ ርእዮ 29 - ዘሠርክ ፫ት = ወዘሰ ተቀንየ
14 - ፫ት ሶፍያ ቤት = በሀ ንበላ 30 - ሰላም (ነ) = መሐረነ እግዚኦ አምላክነ
15 - ሰላም = ወይቤልዎሙ ለሰብአ ቢታንያ  
16 - አርያም =.ዘ፮ቱ ሰዓት. = ( ፀወንየ ) ቤት = ሰብአ ነነዌ  
   

3 = ጾመ ድጓ ዘምኵራብ [[ ዘሠሉስ ]]

 
1 - ዕዝል ዘሠሉስ = ተከዕወ በላዕሌየ 16 - አቡን በ፩ ( ዝ ) ቤት = አኃውየ ኅድግዎ ወመንንዎ
2 - ምልጣን = ካልዕ ሕግ ፍጹመ ትፋቅሮ 17 - ዓራራይ ዘአምላኪየ = ወኢንስግድ ለአምላክ ነኪር
3 - ስብሐተ ነግህ = አብርህ ለነ 18 - ቅንዋት (ና) ቤት = እግዚእ እግዚአብሔር አኃዜ ኵሉ
4 - እስ . ለዓ . (ቦ) ቤት = እገይስ ኅቤከ 19 - ፫ ወገብረ ቤት = ከመ በንጹሕ ንጹም ጾመ
5 - ቅንዋት (ዩ) = ዓቢይ እግዚአብሔር 20 - ሰላም (ቁራ) = ስምዑኒ ስምዑኒ ሕዝብየ
6 - አቡን በ፩ ( ዝ ) ቤት = ዘገበርከ ብርሃናተ
21 - አርያም .=ዘ፱ቱ ሰዓት = ዓቢይ ዜማ ቤት = ጊዜ ፱ቱ ሰዓት የዓርጉ መላእክት
7 - ፫ት ( ወበልዋ) ቤት = ተንሥኢ ጽዮን 22 - አቡን በ፩ . ( ዝ ) . ቤት = ኵሎ ዘፈቀደ ይገብ
8 - ሰላም በ፩ (ጋዊ) ቤት = እንተ የዓውድዋ ሕዝብ 23 - ፬ት ናሁ ቤት ትባርኮ ነፍስየ = ከመ በንጹሕ ንጹም ጾመ
9 - አርያም . =ዘ፫ቱ ሰዓት = ዓቢይ ዜማ ቤት - ተንሥኢ ጽዮን 24 - ቅንዋት (ና) ቤት = እግዚእ እግዚአብሔር
10 - አቡን በ፩ (ዝ ) ቤት = ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ
25 - ፫ት ወገብረ ቤት እግዚአብሔር አምላከ ምድኃኒትየ = መሐረነ እግዚኦ
11 - ፬ት ( ሥረዩ) = ናሁ ብርሃናተ 26- ሰላም (ቁራ) = ናሁ ትእዛዘ ሐዲሰ እጽሕፍ ለክሙ
12 - ቅንዋት = እግዚእ እግዚአብሔር 27 - ፫ት =ዘሠርክ =ዝንቱሰ ብእሲ ቤት =ምላዕ አፉየ ስብሐቲከ
13 - ፫ ( ሥረዩ ) = ወገብረ ንጉሥ 28 - ሰላም (ነ) = ሰላመከ እግዚኦ
14 - ሰላም (ዋ) ቤት = ሐነፅዋ ለቤተ ክርስቲያን  
15 - አርያም = ዘ፮ቱ ሰዓት = ዓቢይ ዜማ ቤት - ጾም ትፊውስ ቁስለ ነፍስ
 
   

4 = ጾመ ድጓ ዘምኵራብ [[ ዘረቡዕ ]]

 
1 - ዕዝል = ውእተ አሚረ ይትወሀቦሙ 15 - አቡን በ፪ (ረ) ቤት = ንሰእለከ እግዚኦ
2 - ስብሐተ ነግህ = በጽባሕ እቀውም ቅድሜከ 16 - ዘአምላኪየ በ'ዓራራይ = በጾም ወበጸሎት
3 - እስመ ለዓ (ቁራ) = በሀ ንበላ ለቤተ ክርስቲያን 17 - ቅንዋት (ጺራ) = እትአመን ባሕቱ
4 - ቅንዋት = አርእየኒ ገጸከ 18 - ፫ት መዝራዕትየ ቤት ተሣሃለኒ እግዚኦ ተሣሃለኒ = ንጹም ጾመ
5 - አቡን በ፪ (ረ) ቤት = ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር 19 - ሰላም በ፩ (ድ) ቤት = በፍሥሐ ወበሰላም
6 - ፫ት (ይገንዩ ) ቤት = ይትፊሣሕ በ'እንቲአኪ 20 - አር. =ዘ፱ቱ ሰዓት= - አድኅን ሕዝበከ
7 - ሰላም (ቁራ) = አዳም ግብረ እደ ኬንያ 21 - አቡን በ፪ (ረ) ቤት = ሱላሜ ዘሠርክ
8 - አርያም=ዘ፫ቱ ሰዓት = በመዳልው ደለወ ቤት -ሃሌ ሉያ ሙሴኒ ቆመ በደብረ ሲና
22 - ፬ት ብርሃን ዘይወጽእ ቤት = መሐሪ ነአኵተከ
9 - አቡን በ፪ . ር. ቤት = ቀዳሜሃ ለጥበብ ወልድየ ፈሪሃ እግዚአብሔር
23 - ቅንዋት (ጺራ) = ዕበይሰ ዘበህላዌሁ
10 - ፬ት አጽምዕ እዝነከ (ሥረዩ) = ብርሃን ዘይወጽእ
24 - ፫ት መዝ . ቤት እግዚ . አምላከ መድኃኒትየ = ዓቢተነ በመድኃኒት
11 - ቅንዋት (ጺራ) = እትአመን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን 25- ሰላም በ፩ (ድ) ቤት = ሠርከ ነአኵተከ
12 - ፫ት መዝራዕትየ ቤት = አመ ኖኅ ይእቲ መድኃኒት 26- ፫ት =ዘሠርክ = መዝራ . ቤት - መሐረነ ንጉሠ ስብሐት
13 - ሰላም በ፩ (ድ) ቤት = ሰላም ይኩን በዲበ ምድር 27 - ሰላም (ዩጣ) = ሰላመ አብ ሰላመ ወልድ
14 - አርያም =.ዘ፮ቱ ሰዓት = በመዳልው ቤት = ሃሌ ሉያ ለአብ  
   

5 = ጾመ ድጓ ዘምኵራብ [[ ዘሐሙስ ]]

 
1 - ዕዝል = አንትሙሰ ከመዝ ንቡ 16 - ቅንዋት (ጺራ) = በከመ ይቤ በወንጌል
2 - ማኅ .አንቀጸ መድኃኒት በል ስብ. ነግ .አብርሕ ለነ በል እስ ለዓ = በወርቅ ወበዕንቊ
17 - ፫ት መዝራ (ቤት ) = ተሣሃለኒ እግዚኦ
3 - ቅንዋት = ኃይላ ለጥበብ ክርስቶስ 18 - ሰላም በ፬ (ና ) ቤት = አኃውየ ፍቁራንየ
4 - አቡን በ፩ (ሥረዩ ) = ሃሌ ሉያ ይገብር ነግሃ 19 - አርያ .= ዘ፱ቱ ሰዓት =. (አረጋዊ) ቤት = ዓቢተነ በመድኃኒትከ
5 - ፫ት መዝራዕትየ ቤት = እስመ ዋካ ይእቲ ወብርሃን 20 - አቡን በ፩ ( ሃ ) ቤት = ኃቤከ እግዚኦ
6 - ሰላም በ፬ ( ሥረዩ ) (ና ) ቤት = ኵሉ ዘጌሠ ወመጽአ 21 - ፬ት (አጥመቀ) ቤት ትባርኮ ነፍስየ =መሐሪ ለከ ይደሉ ስብሐት
7 - አርያም =ዘ፫ቱ ሰዓት =(አረጋዊ) ቤት =ነያ ሠናይት ወነያ አዳም
22 - ቅንዋት (ጺራ) = በከመ ይቤ እግዚ'እነ
8 - አቡን በ፩ ( ሃ ) ቤት = አዳም ይእቲ ወሠናይት
23 - ፫ት (መዝ) ቤት እግዚአብሔር አምላከ መድሓኒትየእመኒ ሞትነ በክርስቶስ
9 - ፬ት አጥመቀ ቤት አጽምዕ ዕዝነከ ሃቤየ =ደብተራ ኢገብራ እደ ሰብእ
24 - ሰላም በ፬ ( ና ) ቤት = አኃውየ ፍቁራንየ
10 - ቅንዋት (ጺራ) = በከመ ይቤ ዕንባቆም 25 - ዘሠርክ ፫ ( መዝራ'ዕትየ ) ቤት = አንተ እግዚኦ ተአምር ኵሎ
11 - ፫ት ( መዝራ ) ቤት = እምነ ጽዮን 26 - ሰላም (ና) ቤት = ወሰላመ እግዚአብሔር
12 - ሰላም በ፬ ( ና ) ቤት = ዛቲ ይእቲ ትምክህትነ 27 - ዓዲ ሰላም በ፩ (ቆ) ቤት = ወፍሪሁሰ ለመንፈስ ቅዱስ
13 - አር. = ዘ፮ቱ ሰዓት = ( ጋዊ ) ቤት = ንጹም ንጾመ 28 - ሰላም በ፫ (የ ) ቤት = ወሀበነ ጾመ ለንስሐ
14 - አቡን በ፩ (ሃ) ቤት = ቀድሱ ጾመ  
15 - በዓራራይ ዘአምላኪየ = እግዚኦ በመዓትከ ኢትቅሥፈ  
   

6 = ጾመ ድጓ ዘምኵራብ [[ ዘዓርብ]]

 
1 - ዕዝል = ወተዘከረ ሣህሎ 21 - አቡን በ፩ (ታ ) ቤት = ለጻድቃን እምስነ ምግባሮሙ
2 - አቡን በ፩ (ታ ) ቤት = ብርሃኖሙ ለዕለ ውስተ ጽልመት 22 - ዓዲ (ፊ) ቤት = ለጻድቃን እምስነ ምግባሮሙ
3 - ፫ት ( መዝራ ) ቤት = ዘትገብር ዓቢየ ወመድምመ 23 - በዓራራይ ዘአምላኪየ = ንጹም ጾመ አኃውየ
4 - ሰላም (ዓቢይ ዓራራይ) = ስፋሕ እዴከ ወምሕረትከ 24 - ቅንዋት (ቦ) ቤት = ንስእለከ ወናስተበቍዓከ
5 - ዘ፫ቱ ሰዓት = መዝሙር ዘአምላኪየ = ተማኅለሉ ወሰአሉ 25 - ፫ት ( ዘምሩ) ቤት . ተሣሃለኒ እግዚኦ ተሣሃለኒ = በጾም ወበጸሎት
6 - እስመ ለዓም (ቁራ) = ዘመራህኮሙ ለሕዝብከ 26 - ሰላም በ፩ ( ታ) ቤት = ሐዋዝ ጾም
7 - እስ . ለዓ (ቱ) = ዘመራህኮሙ ለሕዝብከ 27 - ዘአምላኪየ = ንስእለከ ወናስተበቍዓከ
8 - እስ . ለዓ = አንተ ውእቱ ፍኖተ ሕይወት 28 - እስ . ለዓ (ጺራ) = እመኒ ሞትነ በክርስቶስ
9 - አቡን በ፩ (ቱ ) ቤት = አድኅነነ እግዚኦ 29 - ቅንዋት = ልዑለ ረሰይከ ፀወነከ
10 - አር = ዘ፫ቱ ሰዓት = (ኃይላ ) ቤት = አብርህ ለነ 30 - አቡን በ፩ (ህ ) ቤት = በመስቀልከ ወበቃልከ
11 - አቡን በ፩ ( ታ ) ቤት = ንፍሑ ቀርነ በጽዮን 31 - ዓዲ በ፩ (ፌ) ቤት = በመስቀልከ ወበቃልከ
12 - ፬ት ( ሥረዩ ) = ለከ ስብሐት መሐሪ 32 - ምስባ በ፪ (ኒ) = አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ
13 - ቅን = በመስቀልከ ረዳኢ ይኩነነ 34 - ሰላም = ስማዕ ጸሎተነ ወስእለተነ
14 - ፫ት ( ዘምሩ ) ቤት = ሕንፅት ውስተ ገዳም 35 - አርያም = ዘ፱ቱ ሰዓት = ( ሥረዩ ) - ኃላፊ ንብረት
15 - ሰላም በ፩ ( ታ ) ቤት = ጊሡ ኃቤሃ 36 - አቡን በ፩ ( ታ ) ቤት = ኵሉ ትክል ወኵሉ
16 . 1 - ዘአምላኪየ = ዘ፮ቱ ሰዓት = ተማኅለሉ ወሰአሉ 37 - ፬ት ለከ ስብሐት ቤት ትባርኮ ነፍስየ = ሠርከ ነአኵተከ
16 . 2 - እስ . ለዓ = ንሕነሰ ፅቡር ዘአንተ ፈጠርከነ 38 - ቅንዋት (ቦ) ቤት = ተስፋየ እምንዕስየ
17 - እስ . ለዓ = መሐረነ አምላክነ
39 - ፫ት ( ዘምሩ ) ቤት . እግዚ . አምላከ መድኃኒትየ = ኖላዊ ዘመዓልት
18 - እስ . ለዓ = ቀድሱ ጾመ 40 - ሰላም በ፩ (ታ) ቤት = ተስፋሆሙ ለኵሎሙ
19 - አቡን በ፫ ዘማ'ዕከል (ቡ) ቤት = እማ'ዕምቀ ልብየ  
20 - አር ( ኃላፊ .ንብ) ቤት = ጾም ወጸሎት  
   

7 = ጾመ ድጓ ዘምኵራብ [[ ዘቀዳሚት]]

 
1 - ዕዝል = ገሠፀ ባሕረ ወነፋሳተ 7 - አቡን በ፩ ( ሥረዩ ) = ቀደሳ ወአክበራ
2 - ዘይእዜ = ውእቱ ቀደሰ ሰንበታተ 8 - በ፬ (ግ) ቤት = እስመ ውእቱ እግዚአ ለሰንበት
3 - ማኅ = ሠርዓ ሰንበት 9 - ፫ት (ዩ) = በመስቀሉ ወልድ ቤዝወነ
4 - ስብሐተ ነግህ = ለዕረፍት ሰንበተ ሠራዕከ 10 - ዓዲ ( ነያ ) ቤት = እስመ ውእቱ እግዚአ ለሰንበት
5 - እስ . ለዓ (ሪ) = መስቀል ቤዛነ 11 - ሰላም (ሪ) = እስመ ናሁ እግዜ'እነ
6 - ቅንዋት = እስመ ውእቱ ኖኅሃ ሐደፈ